እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ፎረፎር እንደሚያሰቃያቸው እንገነዘባለን… ይህ መረጃም ለሁሉም እንዲደርስ እንፈልጋለን… እናንተም ማንበብ ከመጀመራችሁ በፊት ሼር በማድረግ ተባበሩን፡፡ መልካም ንባብ፡፡ ፎረፎር በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ…

✔ በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ ✔ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡…

ዳማ ከሴ (Ocimum sauve Willd(Labiatae) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን እንደ ከሴ (ስ. ጥሩ ሽታ ያለው የቁጥቋጦ አይነት። ዕቃ ማጠኛ[1] ወይም ኮሰረት Lippia adoensis (Verbenaceae)…