የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ የቀብር ስነስራት የሚፈፀምበት ቀን ተቆረጠ.... በትናትናው እለት ከዚህ አለም በሞት የተለዩን የዋናይ፤ሙዚቀኛ፤የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች አቶ ተስፋዬ ሳህሉ ብዙሃኑ ከሚያውቅላቸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልጆች…