ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ 10 ቀላል ተፈጥሯዊ መንገዶች

1
0
SHARE

1) ሁል ጊዜ ቁርስ መመገብ፣

2) ጭንቀትን መቀነስ፣

3) ዉሃ በሎሚ(ከሻይ ጋር) በየቀኑ በባዶ ሆድ መጠጣት፣

4) ክራን ቤሪ ጁስ መጠጣት፣

5) ዝንጅብልን በሻይ(ማር) መጠጣት፣

6) ነጭ ሽንኩርትን መጠቀም፣

7) አረንጓዴ ሻይ መጠቀም፣

8) አፕል ሳይደር ቬኔጋር መጠቀም፣

9) ማርን መጠቀም፣

10) ነጭ ሩዝን መጠቀም መቀነስ፣ ✓ ጣፋጭ ነገሮችን መቀነስ፣ ✓በየቀኑ በእግር ቢያንስ 1 ኪ.ሜ መጓዝ፣ ✓በአንድ ጊዜ ብዙ ምግብ አለመመገብ፣ ✓አረንጓዴ አትክልቶችን መጠቀም፣ ✓8 ብርጭቆ ውሃ በየቀኑ መጠጣት፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here