1. የስኳር በሽታን በ50 % ይቀንሳል።

2. የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል።

3. በቆዳ እና ጡት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።

4. ብጉርን በመከላከል የቆዳን ጤንነት ይጨምራል።

5. የሰው ልጅ ፀጉር እድገትን ይጨምራል።

6. የፋይበር አወሳሰዳችንን ይጨምራል።

7. ሲርሆሲስ የተባለ የጉበት በሽታን ይከላከላል።

8. ድብርትን/ የሚደብት ስሜትን/ ይቀንሳል።

9. ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል።

10. በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *